Seattle Public Schools

Student School Assignment

Understanding School Choice and School Assignment

New Students

ልጅዎ ኪንደርጋርተን እየጀመረ ነው ወይም አዲስ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው?

ተማሪዎች አንዴ ከተመዘገቡ በኋላ በቀጥታ ወደ የአከባቢትምህርት ቤት( “Attendance Area School” ) ይመደባሉ። የሚመደቡበት

ትምህርት ቤት(attendance area school) ይፈልጉ

የትምህርት ቤቶች ካርታዎች

ኪንደርጋርተን እና አዲስ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች: ከተመዘገቡ በኋላ፣ የተማሪዎ የሲያትል የህዝብ
ትምህርት ቤቶች መታወቂያ ቁጥር እና የተመደበበት ትምህርት ቤት በኢሜይል ይላክልዎታል።

Current Students

ልጅዎ በአሁኑ ጊዜ የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የ K-5 ተማሪ ነው?

ምድብዎን ያረጋግጡ

Timeline

January Enrollment opens for the next school year

የካቲት 1-28
የካቲት 1-28 ክፍት የምዝገባ ጊዜ – አሁኑኑ ያመልክቱ! በዚህ ጊዜ የገቡ
ማመልከቻዎች ለ tiebreakers (ቅድምያ ለማግኘት) ብቁ ናቸው።

መጋቢት 1 – ግንቦት 31
ክፍት የምዝገባ ጊዜ ይቀጥላል። ማመልከቻዎች ለ
tiebreakers (ቅድምያ ለማግኘት) ብቁ አይደሉም

April Open Enrollment results available. Parents and guardians can check assignment on the student assignment form.

ከሰኔ 1- ነሐሴ31
ከተጠባባቂ ዝርዝር ተቀባይነት ያገኙ ተማሪዎች እና ቤተሰቦች
ማሳወቂያ ይደርሳቸዋል። ቤተሰቦች ምደባውን ለመቀበል 24 ሰዓት አላቸው።

June 1 – August 31 Non-resident Seattle applications accepted

June 1 Appeals accepted for the 2023-24 school year

ነሐሴ31
Tሁሉም ተማሪዎች የመደባሉ፤በተጠባባቂ ዝርዝር ያሉ ተማሪዎች
ከዚህ ቀን በኋላ አይታዩም

ሌላ ትምህርት ቤት መጠየቅ ይፈልጋሉ?

ከታች ያሉትን ደረጃዎች ይከተሉ

  1. የተማሪ የምርጫ ቅጽ( Student Choice )ይሙሉ:
    • የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤት ድር ጣቢያ
    • John Stanford Center, 2445 3rd Ave. S. Seattle, WA 98134
  2. እስከ አምስት ትምህርት ቤቶች ይምረጡ (#1 = የመጀመሪያ ምርጫ፣ #2 = ሁለተኛ ምርጫ፣ ወዘተ)
  3. ወላጅ ወይም አሳዳጊ ቅጹን ይፈርማሉ
  4. ቅጹን ማስገባት:
    • On The Source (parent portal) between Feb. 1 – March 30.
    • ቅፁን ስካን በማድረግ ወይም ፎቶ በማንሳት ወደ schoolchoice@yilunjianshe.com ኢሜል ማድረግ።
    • በፖስታ: 2445 3rd Ave. S, Seattle, WA 98134
    • በአካል: SPS Admissions Office, Monday – Friday, 9 am – 5 p.m. at the address above
  5. ውጤት ማየት
    • ኪንደርጋርተን እና ሌሎች አዳዲስ ቤተሰቦች: ኢሜልዎን ያረጋግጡ ወይም ወደ 206-252-0760 ይደውሉ
    • ተመዝግቧል:The Source ይመልክቱ (the parent portal)

ይግባኝ: Is the result not the school you requested? Parents or guardians can submit an appeal.

How School Choice Assignments are Made

ሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች ለአንድ የተወሰነ ትምህርት ቤት እና የክፍል ደረጃ ካለው ቦታ በላይ ብዙ ማመልከቻዎችን ከተቀበለ፣ተማሪዎችን ለመመደብ እና በተጠባባቂነት ዝርዝር ለማስቀመጥ tiebreakers ይጠቀማል።

– ከመመደብያ ትምህርት ቤታቸው ውጭ ለሚያመለክቱ ተማሪዎች የሚከተሉትን መደበኛ ቅድምያ መስጫ (Standard Tiebreakers)በቅደም ተከተል ተግባራዊ ይሆናሉ: 1) ወንድም/ እህት 2) ሎተሪ

-አማራጭ ትምህርት ቤቶች(Option Schools): 1) ወንድም/ እህት 2) ጂኦግራፊያዊ ዞን 3) ሎተሪ

Questions?

የሲያትል የህዝብ ትምህርት ቤቶች የምዝገባ ፅ/ቤት ያነጋግሩ: 206-252-0760 ወይም or admissions@yilunjianshe.com

የአማርኛ፣የአረብኛ፣የካንቶኒዝ፣የማንዳሪን፣የኦሮምኛ፣የሶማሊኛ፣የስፓኒሽ እና የቬትናምኛ የሁለት ቋንቋ ተናጋሪ ሰራተኞችን እርዳታ ይጠይቁ።